Blogspot - bisrat-views.blogspot.com - የብስራት እይታ Bisrat Gebre's View

Latest News:

የይሁዳ አንበሳ 2 May 2013 | 02:03 am

ከዘማሪ ‹ይልማ ሀይሉ› መዝሙር የተወሰደ ህማሙን ልናገር አንደበት ቢያጥረኝም መቼም ምንም ቋንቋ ለዚህ አይገኝም ከረጅሙ ባጭር ከሰፊው በጠባብ ስለከፈለልኝ ስለጌታ ላስብ በጌቴ ሰማኔ ባታክልቱ ቦታ ምድሪቷ ተሞልታ በታላቅ ፀጥታ የአዳምን ልጅ ስቃይ በደሉን ሊሸከም ጌታችን አዘነ ተጨነቀ በጣም ሐዋርያት ደ...

ሆሣዕና በአርያም …!!! 30 Apr 2013 | 02:08 am

ፀሐፊ ፡- ፍቅር ለይኩን፡፡ READ IN PDF ‹‹ሆሣዕና›› ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ በፊት ያለው እሁድ የሆሣዕና እሁድ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕለትም በቤተ ክርስቲያን የሚዘመረው መዝሙር፣ ...

ፋሲካ፦ “ሥጋዊ ወመንፈሳዊ” 28 Apr 2013 | 12:45 am

READ IN PDF (ኤፍሬም እሸቴ - ኢትዮጵያዊ) http://www.adebabay.com/ በኢትዮጵያውያን ዘንድ በታላቅ ሁኔታ ከሚከበሩት በዓላት መካከል ትንሣኤ ወይም ፋሲካ አንዱና ዋነኛው ነው። ሃይማኖታዊ ትርጓሜው እና ምንነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ባህላዊ አከባበሩ እና ምንነቱም ከኢትዮጵያውያን ባህላዊ ማንነት ጋር...

አገርን ፍለጋ 24 Apr 2013 | 05:08 pm

ፀሐፊ፡- ዮሴፍ ይልማ yilmajoseph_1978@yahoo.com የጨርቋን ጫፍ ጥለት፣ በአቧራ ነትቦ ባንዲራ ያለበት፡፡ ጭምድ ድ አርጎ ይዞ ህፃኑ ጠየቀ ግራ ቀኝ እያየ እየተሳቀቀ “አገራችሁ ሂዱ” ሰዎቹ የሚሉን የት ነው አገራችን? ጥለትሽ ላይ ያለው ያገርሽ መለያ የት ናት ኢትዮጵያ? የት ጋር ተጀምራ የት ጋር...

ደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ 4 Apr 2013 | 09:10 pm

በፍቅር ለይኩን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ፣ ሥርዓትና ታሪክ ጋር የተያያዘ የራሳቸ...

ለውድ አንባቢያን. . . 22 Mar 2013 | 12:01 am

ረጅም ለሚባል ጊዜ አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው ‹‹ የብስራት እይታ ›› የግል ድረ-ገፅ ከብዙ ድካምና ጥረት በኋላ በቅርቡ ከአዳዲስ መረጃዎችና ፅሑፎች ጋር ይመለሳል፡፡ ድረ-ገፁ ላይ የሚወጡት ፅሑፎች በመዘግየታቸው እንዲሁም በተወሰኑ ሀገራትና ቦታዎች ላይ ‹‹ድረ-ገፁ ተዘግቷል›› የሚል ሁኔታዎች ተፈጥረው እንደነ...

ለአንድ ሀገር ዕድገት የእምነት ተቋማት መኖር ግድ ነው! 20 Dec 2012 | 09:01 pm

                                         ‹‹ የቀደመኝ ትውልድ - ባሳብ የሰከረ በተራማጅ ባህል- አናቱ የዞረ በኢቮልዩሽን ህግ- ጠበል እየጠጣ ፈጣሪን ለመግጠም- ወደ ትግል ወጣ፤. . .›› ግጥም- ስብሐት ገብረ እግዚሐብሔር ከአንድ ወዳጄ ጋር ሻይ ቡና እያልን በድንገት አሁን ስላለው የአገ...

ጦርነትጦርነት 15 Nov 2012 | 01:01 am

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE በገጣሚና ሰዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE ያዘቀጠው አሰር ...

የእርዳታ ጥሪ ለታሪካዊው እና የጥንታዊው የጋዴና ደብረ ነጎድጓድ ቅ/ዮሐንስ ቤተክርስቲያን 9 Nov 2012 | 01:13 am

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 ይህ ቤተክርስቲያን የሚገኜው በድቡብ ወሎ ሐገረ ስብከት በደሴ ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት ከደሴ ከተማ ወደ ወራኢሉ እና ለጋምቦ ወረዳ አቅጣጫ 64 ኪ.ሜርቀት ላይ የሚገኝ ነው ፡፡ በሐገራ...

የዘመን መለወጫ በዓል፤ ዕንቍጣጣሽ። 9 Sep 2012 | 11:49 pm

ፀሐፊ ፡አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ http://www.aleqayalewtamiru.org/ መግቢያ። በኢትዮጵያ የእምነት ትምህርት እየሰፋና እየጸና የቆየ በመሆኑ ምክንያት ከትምህርትነት ዐልፎ ወደ ባህልነት ተለውጦአል። እንዲያውም አብዛኛው የእምነት ትምህርት ትምህርት ነው ከሚባል ይልቅ ባህል ነው በሚባለው ስሙ ...

Recently parsed news:

Recent searches: