Blogspot - ethiofight.blogspot.com - Fight injustice

Latest News:

የሰብአዊ መብት ረገጣንና ኢትዮጲያዊውያንን በገዛ ሀገራቸው የዜግነት መብት ያሳጣውን ዘረኛ ሥርዓት በጽኑ እየታገልን አባይም ለመላው ኢትዮጵያውያን በሚጠቅም መልኩ ይገደባል። 7 Jul 2013 | 08:57 pm

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE አገራችን በዓባይና በመጋቢ ወንዞች ላይ ግድብ ለመሥራት ሙከራ ስታደርግ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። በ1959 ዓ/ም (እ.ኤ.አ) በግብፅና በሱዳን መሃል በተናጠል የተደረገውን ስምምነት በመቃወም አስር ሚሊዮን ዶላር በመመደብና በአሜ...

ሚኒስተር መላኩ ፈንታ በሙስና ተጠርጥረው ታሠሩ 11 May 2013 | 05:45 pm

 ሚኒስተር መላኩ ፈንታ በሙስና ተጠርጥረው ታሠሩ [የመግለጫው ሙሉ ቃል]: ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚገኙባቸውን...

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ተመፅዋች ሆኑ 5 May 2013 | 04:25 pm

“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው በፍኖተ ሰላም ድንጋያማ መጠለያ ውስጥ ያገኘኋቸው አዛውንት፡፡ በአማራ ክልል የከሠላ ወረዳ ተወላጅ የኾኑት አዛውንት፤ ኑሮ ...

“ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን እያፈረሰ የራሱን ይፈጥራል” 5 May 2013 | 04:09 pm

የመኢአድ ሊቀመንበር ኢ/ር ኃይሉ ሻውል ስለገዢው ፓርቲ ምን ይላሉ? “ከ97 ወዲህ ፍርሃት የተጠናወተው ፓርቲ ሆኗል” “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ ሰላዮችን አሰማርቷል” “ምርጫኮ የለም ፤ ያለተወዳዳሪ ምረጡኝ ይላል” በአገራችን የምርጫ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ በሚሰጠው የ97 ምርጫ ቅንጅትን በከፍተኛ ደረጃ ይመሩ ...

የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት (ወሰንሰገድገብረኪዳን) 4 May 2013 | 02:20 am

ሰበር ዜናውን ከስፍራው የዘገበው ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን፤ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የነበረውን የችሎት ሂደት በዝርዝር ዘግቧል። ከዚህ ቀጥሎ እናቀርባለን። “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ሌሊት ሌሊት እንደ “ዳዊት ደጋሚ” ስለማመሽ ጠዋት ጠዋት ተጋድሜ...

ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ 4 May 2013 | 02:17 am

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE እስካሁን ድረስ ያሳየነውችሎታ የማጥፋትወይም የማክሸፍእንጂ አዲስነገርን ወይም አዲስሥርዓትን የመፍጠር አይደለም፤በአለፉት ሃምሳ ዓመታትውስጥ ቢያንስሦስት የአስተዳደርሀሳቦች መቅረባቸውን አውቃለሁ፤አንዱ በአቶሀዲስ አለማየሁ፤ሁለተኛው ...

ሁለት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ: By መስፍን ወልደ ማርያም 4 May 2013 | 02:10 am

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE ልክወያኔ/ኢሕአዴግየኢትዮጵያን መገናኛ ዘዴዎችሁሉ ለአንድየወያኔ ዓላማ ብቻእንዲውል እንዳደረገው ኢሳትምየኢትዮጵያን ሕዝብ ለአንድቡድን ዓላማተገዢ ለማድረግየታሰበ ነው የሚሉሰዎች አሉ፤እስቲ ማስረጃቁጠሩ ሲባሉከስሜትና ከጥርጣሬ በቀርም...

አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ: By መስፍን ወልደ ማርያም 4 May 2013 | 02:04 am

በአለፉት ሠላሳ ዓመታትበኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴላይ እንደኢሳት(የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥንናራዲዮ) ያለ ኃይልየትኛውንም የኢትዮጵያ አገዛዝአጋጥሞት አያውቅም፤ በመሠረቱየኢሳት መሣሪያነት ከባህልውጭ ቢሆንምየባህል ይዘት አለበት፤ይህንን ወደኋላ አመለክታለሁ፤ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያታሪክ በመሠረቱሁሌም በኃይልላይ ...

! …… ከ ፍሰሓ ደስታ ጋር ማወዳደር ! ለምን? ……! 3 May 2013 | 07:53 pm

Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 በተወሰኑ ካድሬዎች (በትግርኛ) ተፅፎ የኣብርሃን ፅሑፎች ይቃወማሉ ተብለው ለታመነባቸው ፌስቡከኞችና ለህወሓት ኣባላት የተበተነው ፅሑፍ ኣይቸዋለሁ። ፍሬ ሓሳቡ “ ኣብርሃ ደስታ ልክ እንደ...

ጎዳና ተዳዳሪው የወታደራዊ መረጃ ኮሎኔል 1 May 2013 | 01:33 am

እንደ አለመታደል ሆኖ ከቅርብ የታሪካችን ዘመን እንኳን ብንነሳ ተጠሪነቱ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ የሆነ፣ ብሔራዊ ስሜት ያለው፣ ጠንካራ የሆነ ሕዝባዊ መሠረት ያለው የመከላከያ ኃይል ለመፍጠር እየተደረገ የነበረውና አሁንም እያየነው ያለው ሙከራ መንግሥት በተለዋወጠ ቁጥር ሂደቱ የሚንገዳገድና የሚገታ ነው፡፡ ...

Recently parsed news:

Recent searches: