Wordpress - dawitworku.wordpress.com - ፩ ለመንገድ . . . 1 for z Road

Latest News:

17 መድፌ እና ሃያ ምናምን ቁምጣ . . . 27 Aug 2013 | 10:20 pm

የመጽሐፍ ቅኝት ርዕስ፡ 17 መድፌ እና ሃያ ምናምን ቁምጣ ደራሲ፡ ሐብታሙ ሥዩም የገጽ ብዛት፡ 204 ሰሞኑን የህትመት ብርሃን ካዩት ወጣት ጸሐፍት ሥራዎች መካከል የጋዜጠኛና ደራሲ ሐብታሙ ሥዩም የበኩር ሥራ የሆነውን  “17 መድፌ እና ሃያ ምናምን ቁምጣ” ይሉት መጽሐፍ አነበብኩ፡፡ በአንድ … Continue readi...

በረከተ እርግማን 22 Aug 2013 | 08:10 pm

እናንተ ጉበኞች እረግማችኋለሁ አፌን ከፍቼ እንዲህ እላችኋለሁ እናንተ  የእናታችሁን አጥንት የምትግጡ ይጋጥ ጨርሶ አጥንታችሁ ተሰፈሩ በሰፈራችሁት ቁና ይውጣ አደባባይ የግፋችሁ ዜና፡፡ ከጥርስ ግቡ ይቦጨቅ ሥጋችሁ ሁሌ ይሁን በፊታችሁ የተሸለመ መቃብራችሁ፡፡ የዘራችሁትን እጨዱ የወቃችሁትን ቃሙ በውድቀታችሁ ሐሴት ያርግ...

ጋን የደፉበት ሻማ . . . (ያጭር አጭር ወግ) 22 Aug 2013 | 12:19 pm

ዳዊት ወርቁ ብዙ ዐዋቂዎች በጥቂት ታዋቂዎች በተዋጡባት ምድር ላይ እኖራለሁ፡፡  ብዙ  ገንዘብ አልባ የአይምሮ ሐብታሞች በጥቂት የፈረንካ ባለጠጋ መሐይማን በተጋረዱባት ፕላኔት ላይ እገኛለሁ፡፡ ብዕር የጨበጡ፣ መጽሐፍ ያነገቡ ዐዋቂዎች፣ ብረት ባነገቡ፣ ሳንጃ በወደሩ ታዋቂዎች በተደፈጠጡባት ዓለም ላይ እዋኛለሁ፡፡ አደ...

“ኧረ ገዳሙ፣ ገዳሙ፣ ገዳሙ . . .” 13 Aug 2013 | 10:18 pm

አጭር ልቦለድ ዳዊት ወርቁ ጢርርርርርር . . . ጢርርርርርር . . . ጢርርርርርር . . . ጢርርርርርር . . . “ኤጭ እንደልማዱ ደወለ ደሞ! . . . ምን ሊል ይሆን ደሞ? . .. ሄሎ . .. ሄሎ ገዳሙ ፒስ ነው?” … Continue reading →

Her Big Brother (A Short Story Based on A True Happening) 6 Aug 2013 | 08:49 pm

Reblogged from Addis Sun: (Dawit Worku) Helen graduated from a private University in Accounting with BA degree. Holding her documents, she looked for a job dawn to tusk. However, she searched till fee...

ወንድም ጋሼዋ . . . (በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመረኮዘ አጭር ተረክ) 30 Jul 2013 | 09:43 pm

ካንድ የግል ዩኒቨርሲቲ ተመረቀች፡፡ በዲግሪ፡፡ በአካውንቲንግ፡፡ ማስረጃዋን ይዛ ሥራ ፍለጋ መሽቶ እስቲነጋ ኳተነች፡፡ እግሯ እስቲቀጥን ባተተች፡፡ ይሁንና ፣ ነይ ልቅጠርሽ ብሎ የጠራት ማንም አልነበረም፡፡ ወንድም ጋሼዋ ካንድ የመንግሥት ተቋም ውስጥ ባለማረግ ነው፡፡  ለብዙ ባዳዎች አሳልፎላቸው፣ እሷ ላይ ግን አንጀ...

ዲላ፣ ውኃ የጠማትን ከተማ ከአንድ አሠርት በኋላ 26 Jul 2013 | 09:21 pm

ዳዊት ወርቁ  ክፍል ሁለት ከሁለት ሰዓታት ጉዞ በኋላ ሳላስበው በዲላ ደጅ ላይ እንዳለሁ ያወቅሁት የዲላ ከተማ ሰቀላ ቤቶች ጣሪያ ከሩቁ ሲያንጸባርቁ በማየቴ ነበር፡፡ አዎ አንዳችም ረባዳ መሬት ሳላይ ዲላ እንደገባሁ ርግጥ ሆነ፡፡ ዲላ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጌዴኦ ዞን … Continue reading...

ዲላ፣ ውኃ የጠማትን ከተማ ከአንድ አሠርት በኋላ 26 Jul 2013 | 03:17 pm

(ዳዊት ወርቁ) ክፍል አንድ መነሻውን ከሐዋሳ ያደረገውና በዘልማድ “አይሱዙ ቅጥቅጥ” ይሉት መካከለኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ኩምቢውን ወደ ዲላ አሹሏል፡፡ በዚህ አውቶቡስ ውስጥ ዲላን እትብቱ ከተቀበረባት ቀዬ ባልተናነሰ የሚያውቃት ሰው አለ፤ እኔው ራሴ የዚህ ጽሑፍ አጠናቃሪ፡፡ የመኪናው ዘዋሪ ሞተሩን በኃይል አስ...

የወርቃማው ዓሣ ወጎች . . . ሳሚና ሚስቶቹ 11 Jul 2013 | 09:37 pm

ኑሮዬ አዲስ አበባ፣ ቦሌ፣ አውራምባ ከተሰኘች ካፌ ውስጥ ከሚገኝ በውሃ ከተሞላ ትንሽ የመስታወት ዓለም ውስጥ ከሚስቴና ሁለት ልጆቼ ጋር ነው፡፡  ትንሷ በውሃ የተሞላች የኔና ቤተሰቤ ዓለምና መኖሪያ ቤታችን ገና ወደካፌው ሲገቡ ከሚገኘው ግድግዳ ጥግ የተሰየመች ናት፡፡ ታዲያ ወደካፌዋ የሚመጡ ሰዎች ሁሉ … Continu...

መዝራትና ማጨድ . . . ተረክ (በዳዊት ወርቁ) 8 Jul 2013 | 12:49 pm

 Download the Amharic font here ይኼን ተረክ የምተርክላችሁ፣ የጎዳና ልጆች ዕብድ የሚሉት አሳዳጊዬ ጋሼ አንቀጸ፣ ችሎት ብሎ ሲጠራኝ፣ የጎዳና ልጆቹ እነቀዮ ግን፣ ሆነ ብለው ይሁን ባለማወቅ “ት”ን ገድፈው፣ ችሎ እያሉ የሚጠሩኝ፣ የኑግልጥልጥ የመሰልሁ ጥቁር ወንድ ውሻ ነኝ ፡፡ ታዲያ ጋሼ … Cont...

Recently parsed news:

Recent searches: