Awramba - awramba.com - Awramba

Latest News:

www.awrambatimes.com 4 May 2012 | 09:40 pm

Dear visitors, click on www.awrambatimes.com to see the official website of awramba times newspaper  

የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ ታሰረ 21 Jun 2011 | 02:36 am

ጋዜጣዊ መግለጫ የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ትናንት (ዕሁድ) ከቀኑ 9፡00 ሰዓት አካባቢ በርካታ ቁጥር ባላቸው የጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ከመኖሪያ ቤቱ መታሰሩን አውራምባ ታይምስ ከቤተሰቦቹ አረጋግጧል፡፡ ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር ሲውል መኖሪያ ቤቱ ተበርብሮ የተለያዩ ሰነዶች፣ ሲዲዎች፣ ...

ፓርላማው ግንቦት 7ን ‹‹አሸባሪ ቡድን›› ሲል ወሰነ 15 Jun 2011 | 01:22 am

አውራምባ ታይምስ፡ (አዲስ አበባ) ዛሬ ጧት የተሰበሰበው የኢትዮጵያ ፓርላማ ግንቦት 7 የዴሞክራሲ የፍትህና የነጻነት ንቅናቄን ጨምሮ ኦነግ፣ ኦብነግ፣ አልቃይዳና አልሸባብ አሸባሪ ቡድኖች ናቸው ሲል የውሳኔ ሀሳብ አስተላለፈ፡፡ ባለፈው ዓመት የጸደቀው የጸረ ሽብር ህግ አንድ ግለሰብ ወይም ተቋም በሽብርተኝነት እንዲከሰ...

ሂላሪ ክሊንተን ጉብኝታቸውን በድንገት ሰርዘው ወደ ዋሺንግተን በረሩ 14 Jun 2011 | 06:12 am

አውራምባ ታይምስ፡ (አዲስ አበባ) ለሁለት ቀናት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ የገቡት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሴክረታሪ ሂላሪ ክሊንተን ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ‹‹ግልጽ ባልሆነ›› ምክንያት ዛሬ ማመሻው ላይ ተመልሰው ወደ ዋሺንግተን ዲ.ሲ በረሩ፡፡ ከቀኑ 7፡40 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ አ...

ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከኤርፖርት በጸጥታ ኃይሎች ታፈነ 6 Jun 2011 | 12:03 am

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) ላለፉት 20 ዓመታት መኖሪያውን በሰሜን አሜሪካ አድርጎ የቆየውና በተለያዩ የኮሜዲ ስራዎቹ የሚታወቀው ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አገሩ ሲገባ ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተይዞ መታሰሩ ተገለፀ። ቤተሰቦቹን ለመጠየቅና ለአንድ ሳምንት ያህል በ...

Ethiopia inflation rises to 14.5 pct in December 16 Jan 2011 | 05:04 am

ADDIS ABABA Jan 14 (Reuters) – Ethiopia’s annual inflation jumped to 14.5 percent last month from 10.2 percent in November after a steep rise in food and non-food prices caused in part by two currency...

Ethiopian refuges Drown Trying to Reach Yemen on Rough Seas 5 Jan 2011 | 06:17 am

  ADEN, Yemen (Reuters) — More than 40 African migrants trying to reach Yemen by boat have drowned in heavy seas off the coast and a second boat with as many as 40 people aboard is missing, Yemeni and...

Dawit Kebede of Awramba Times honored 26 Nov 2010 | 08:53 am

  Committee to Protect Journalists (New York) Outstanding journalists at the forefront of the battle for press freedom in Ethiopia, Iran, Russia, and Venezuela were honored Tuesday evening at the Comm...

“Journalism can be a deadly profession, and not only in war and conflict zones” Committee to Protect Journalists (CPJ) 19 Nov 2010 | 05:31 pm

  An Ethiopian editor who spent 21 months in jail, a reporter working in Russia’s deadly Caucasus region and An Iranian editor who exposed horrific prison abuses and are among four journalists winning...

Girls killed by Islamist firing squad in Somalia 30 Oct 2010 | 05:11 am

  Victims reported to be 18 or younger were shot in front of hundreds of residents in Beledweyne, near border with Ethiopia By Xan Rice guardian.co.uk, An Islamist militia in Somalia has publicly shot...

Recently parsed news:

Recent searches: