Ethiopianreporter - ethiopianreporter.com

General Information:

Latest News:

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትርፍ በ40 በመቶ ቀነሰ 12 Aug 2012 | 05:00 am

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ያተፈረው ትርፍ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ40 በመቶ ቀነሰ፡፡

ባንኮች የውጭ ምንዛሪ መስጠት አዳግቷቸዋል 12 Aug 2012 | 05:00 am

ከውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ውሰጥ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) መክፈት እንዳልቻሉ ታወቀ፡፡

ያልተገመተ የሕይወት ዋጋ 12 Aug 2012 | 05:00 am

ግቢው ፀጥ ረጭ ያለ ነው፡፡ ትልቁ ቤት ያማረና ጽዱ ነው፡፡ በሃያዎቹ መጀመርያ ላይ የምትሆን ሴት የበረንዳው ብረት ላይ ልብስ ታሰጣለች፡፡ እዚያ ጋ ማስጣት ባይገባትም ሊከለክላት የሞከረ አልነበረም፡፡

የኢሕአዴግ የራዕይ እጥረትና የተቃዋሚዎች ራዕይ አልባነት አገራችንን ለአደጋ ሊዳርጋት ይችላል 12 Aug 2012 | 05:00 am

ኢትዮጵያችን ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪና ፈታኝ ነው፡፡ ከምንም ጊዜም በላይ የመንግሥትን፣ የፖለቲካ ድርጅቶችን፣ የሕዝብን፣ የተቋማትን፣ የግል ዘርፉንና የሲቪል ማኅበረሰብን ትክክለኛ ራዕይና ጥንካሬ የሚጠይቅ ወቅት ነው፡፡

ዳግም የተወለደችው መሠረት ደፋር 12 Aug 2012 | 05:00 am

“የአምስት ዓመት ልጄን በስልክ አግኝቻት ነበር፡፡ እርሷም ‹ማሚ እባክሽ የወርቅ ሜዳሊያውያን አሸንፊ› ስትል ጠየቀችኝ፡፡

መንግሥት በለንደን አውሮፕላን ማረፊያ ዕፅ ሲያዘዋውሩ ስለተያዙት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት አላውቅም አለ 5 Aug 2012 | 05:00 am

በለንደን ሔትሮ አውሮፕላን ማረፊያ 56 ኪሎ ግራም ካናቢስ ሲያዘዋውሩ ስለተያዙት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት ጉዳይ መንግሥት ምንም አላውቅም አለ፡፡

በአዲስ አበባ ለፈረሱ ግንባታዎች ከ157 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል 5 Aug 2012 | 05:00 am

በአዲስ አበባ ከተማ ከመንገድ ግንባታ ጋር በተያያዘ በ2004 በጀት ዓመት ብቻ እንዲፈርሱ ለተደረጉ ግንባታዎችና ንብረቶች፣ ከ157 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

ጋምቤላ የመሸገውን የደቡብ ሱዳን አማፂ ኃይል ለመቆጣጠር ኢትዮጵያ ጦር አሰማራች 5 Aug 2012 | 05:00 am

የደቡብ ሱዳን መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚንቀሳቀስ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርጎ መግባቱንና መንግሥት ይህንን ኃይል በቁጥጥር ሥራ ለማዋል ኃይል ማሰማራቱን ምንጮች ገለጹ፡፡

‹‹የሕዝብ ሀብት ይዘው የሚቀመጡ ኩባንያዎችን አንታገስም›› ወ/ሮ ስንቅነሽ እጅጉ፣ የማዕድን ሚኒስትር 5 Aug 2012 | 05:00 am

ባሳለፍነው ሳምንት የማዕድን ሚኒስቴር የ11 ኩባንዎችን የፔትሮሊየምና የማዕድን ፍለጋ ልማት ፈቃድ መሰረዙን ይፋ አድርጓል፡፡

‹‹ምርት ገበያው የሚጠቀምበት ሥርዓት አገሪቱ ውስጥ በጣም የተሻሉ ከሚባሉት የበለጠ ነው›› 5 Aug 2012 | 05:00 am

አቶ አንተነህ አሰፋ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በቅርቡ የተሰየሙትና በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በይፋ ሥራ የጀመሩት አቶ አንተነህ አሰፋ የ38 ዓመት ጎልማሳ ናቸው፡፡

Recently parsed news:

Recent searches: